በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በባሕር ዳር ከተማ በቦምብ ፍንዳታ ሦስት ሰዎች ተገደሉ


ባህርዳር ከተማ
ባህርዳር ከተማ

በባህር ዳር ከተማ፣ በተለምዶ ዓባይ ማዶ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ፣ ትላንት ምሽት፣ በአንድ የምግብ እና መጠጥ መሸጫ የንግድ ተቋም ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ
የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉንና ወደ 10 የሚደርሱ ሰዎች መቁሰላቸውን፣ በአካባቢው የሚገኘው የዐዲስ ዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተወካይ ሜዲካል ዳይሬክተር አስታወቁ፡፡ ስለ ጥቃቱ ተጨማሪ መረጃ ከፖሊስ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም፡፡ ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በባሕር ዳር ከተማ በቦምብ ፍንዳታ ሦስት ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:49 0:00
XS
SM
MD
LG