በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋቢና ቪኦኤ


ጋቢና ቪኦኤ
please wait

No media source currently available

0:00 0:29:57 0:00

የካማላ ሃሪስ የአፍሪካ ጉብኝት "ሴታዊት" ፋይዳ

የካማላ ሃሪስ የአፍሪካ ጉብኝት "ሴታዊት" ፋይዳ
በአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክፍል የሚዘጋጀው "Our Voice" ወይም "የኛ ድምፅ" የተሰኘው ሳምንታዊ ፕሮግራም፣ የአፍሪካ ሴቶች፣ አህጉሩን የሚመለከቱ አንገብጋቢ ጉዳዮችን፣ ወደ ጠረጴዛው አምጥተው የሚወያዩበት ፕሮግራም ሲኾን፣ በተለይ የሴቶች ድምፅ ጎልቶ እንዲሰማ ያደርጋል፤ ኅብረተሰቡ እንዲወያይም በር ይከፍታል።
"Our Voice" ፕሮግራም፣ በዚህ ሳምንት መሰናዶው፣ በአፍሪካ ጉብኝት ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ ጉዞ፣ ምን ይመስል እንደነበርና በጉዟቸው ልዩ ትኩረት ተሰጥቷቸው ለነበሩ፣ የአህጉሪቱ ሴቶች እና ለአጠቃላይ ማኅበረሰቡ ምን ትርጉም ነበረው? ሲል ይጠይቃል።
XS
SM
MD
LG