በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“መፍትሔ አፍላቂ ጋዜጠኝነት” - የዓለምን ችግሮች ለመፍታት ያግዛል


“መፍትሔ አፍላቂ ጋዜጠኝነት” - የዓለምን ችግሮች ለመፍታት ያግዛል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:47 0:00

ብዙኀን መገናኛዎች በብዛት የሚያተኩሩት በመጥፎ ዜናዎች ላይ ነው፤ የሚል ወቀሳ አዘውትሮ ይሰማል፡፡ የችግሮችን ቋጠሮ በውል ለመፍታት፣ የጽልመቱን መውጫ በጭላንጭል ለማየት የሚያግዘው መፍትሔ ተኮር ጋዜጠኝነት በፈንታው፤ ጋዜጠኞች በችግሮች ላይ ብቻ ያተኮረ ‘መርዶ ነጋሪ’ ዘገባ ማፍሰስ ብቻ ሳይኾን፣ ለችግሮቹ መፍትሔ አፍላቂ ሊኾኑ የሚችሉ ርምጃዎችንም በማጣመር እንዲዘግቡ ይረዳል።

ከዐሥር ዓመታት በፊት የተመሠረተው “የመፍትሔ ተኮር ጋዜጠኝነት ድርጅት”፣ እስከ አሁን ሦስት ሺሕ ለሚኾኑ ጋዜጠኞች ሥልጠና መስጠቱን መሥራቾቹ ይናገራሉ፡፡

ዘገባው የዲኖ ጃሂድ ነው፤ ቆንጅት ታየ ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች።

XS
SM
MD
LG