“በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት በተካሄደው ጦርነት ወቅት የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ምርመራዎች መቀጠል አለባቸው” ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት ያቋቋመው የምርመራ ቡድን አሳስቧል።
ቡድኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቶ ምርመራ እንዲያካሂድ መንግስት እንዲፈቅድም ጥሪ አቅርቧል።
ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።