በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዘሪሁን አስፋው የስነ ጽሁፍ መምህርና ሊቅ


ዶ/ር አብርሃም ዓለሙ፣ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው፣ ጸሀፊ ተውኔትና ደራሲ ዓለማየሁ ገ/ህይወት
ዶ/ር አብርሃም ዓለሙ፣ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው፣ ጸሀፊ ተውኔትና ደራሲ ዓለማየሁ ገ/ህይወት

ለ42 ዓመታት የኢትዮጵያ ስነ ሥጽሁፍ መምህርና ሐያሲ የነበሩት ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው በድንገት የማረፍ ዜና አስደንጋጭና አሳዛኝ እንደነበር ተማሪዎቻቸው የስነ ጥበብ ሰዎችና ባልደረቦቻቸው ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡

ዘሪሁን ከ1976 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት፣ በተመራማሪነትና በአማካሪነት ያገለገሉ ሲሆን ጋዜጠኝነትን ጨምሮ በኢትዮጵያ የስነ ጽሁፍ እና የቴአትር ጥበብ ዘርፎች የተሰማሩ በርካታ ባለሙያዎችን ያፈሩ አንጋፋ ባለሙያ እንደነበሩም ተነግሮላቸዋል፡፡

በሥራዎቻቸውና በአበርክቷቸው ዙሪያ አንጋፋውን ሠዓሊና ሀያሲ እሸቱ ጥሩነህን፣ የስነ ጽሁፍና ፎክሎር መምህር ዶ/ር አብረሃም ዓለሙ እና ጸሀፊ ተውኔትና ደራሲ ዓለማየሁ ገ/ህይወትን አነጋግረናል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ዘሪሁን አስፋው የስነ ጽሁፍ ሊቅ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:20 0:00

XS
SM
MD
LG