በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳን ሰላም ይጠና ይሆን?


የደቡብ ሱዳን ሰላም ይጠና ይሆን?
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:53 0:00

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር በያዝነው ወር በመንግሥታቸው ውስጥ ያካሄዱት ‘ግራ ያጋባ ነው” የተባለ የሥልጣን ሽግሽግ የሃገሪቱን መረጋጋት አስመልክቶ አዲስ ስጋት ፈጥሯል። በጁባ የሽግግር የአንድነት መንግሥት ተቃዋሚዎች ፕሬዝዳንቱ የወሰዱትን እርምጃ እንዲቀይሩ ካልሆነ ግን በቋፍ ያለውን የሃገሪቱን ሰላም አደጋ ላይ እንዳይጥል” ሲሉ ጥሪ አድርገዋል።

ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር በበኩላቸው ፕሬዚዳንት ኪር የቀረበላቸውን ጥያቄ ካላከበሩ "አማራጮቻችን ክፍት ናቸው" ብለዋል።

ሺላ ፖኒ ከጁባ ከደቡብ ሱዳን ያጠናቀረችውን ዘገባ አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG