በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለት የትግራይ ፓርቲዎች የካቢኔ ሥልጣን እንደማይቀበሉ ገለፁ


ሁለት የትግራይ ፓርቲዎች የካቢኔ ሥልጣን እንደማይቀበሉ ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00

ሁለት የትግራይ ፓርቲዎች የካቢኔ ሥልጣን እንደማይቀበሉ ገለፁ

በትግራይ በሚቋቋመው የጊዚያዊ አስተዳደር ማቋቋሚያ ሰነድ የካቢኔ ወንበር ከተመደበላቸው ፓርቲዎች ሁለቱ ሥልጣኑን አንደማይቀበሉት አስታውቀዋል።

ሥልጣኑን አንቀበልም ያሉት ሳልሳይ ወያነ ትግራይና ውድብ ናፅነት ትግራይ የተባሉ ፓርቲዎች "የተያዘው መንገድ የሕዝባችንን መከራ የሚያራዝም ነው" ብለዋል፡፡

በክልሉ የሚመሰረተው ጊዜያዊ አስተዳደር የካቢኔ ክፍፍል ሰነድ ይፋ የተደረገው ለሁለት ቀናት በመቀሌ ከተማ የተካሄደው ጉባኤ ሲጠናቀቅ ነው።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG