No media source currently available
የወላይታ ዞን ምርጫ በድጋሚ እንዲካሄድ ተወሰነ
Print
በወላይታ ዞን የመራጮች ምዝገባ እና ድምፅ አሰጣጥ ሂደት መጠነ ሰፊ ጥሰቶችና ግድፈቶች የተገኙበት በመሆኑ መሻሩን እና በድጋሚ እንዲካሄድ መወሰኑንም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
ጥሰቱን እና ግድፈቱን በፈፀሙ አካላት ላይ ፖሊስ ምርመራ እያካሄደ መሆኑንም ገልጿል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡