በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስደተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ሳልቫ ኪር ጥሪ አቀረቡ


ስደተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ሳልቫ ኪር ጥሪ አቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:28 0:00

በጎረቤት ሀገራት የሚኖሩ ከ2 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጥሪ አድርገዋል። ለሚመለሱት ስደተኞች መንግሥት አስፈላጊውን ጥበቃ እንደሚያደርግም ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG