በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሰው ሰራሽ ልህቀት የሚፈጠሩ ድምጾች ለፊልምና ማስታወቂያ ሥራ እየዋሉ ነው


በሰው ሰራሽ ልህቀት የሚፈጠሩ ድምጾች ለፊልምና ማስታወቂያ ሥራ እየዋሉ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:57 0:00

ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ጀማሪ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ወይም በአማርኛው ተቀራራቢ አጠራሩ ‘የሰው ሰራሽ ልህቀት’ የሰውን ድምጽ አስመስሎ የሚናገሩ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም ላይ ናቸው፡፡

ለማስታወቂያ፣ ግብይትን ለማሳለጥ እና ለስልጠና እንዲውል አንድ ኩባንያ በሰው ሰራሽ ልህቀት የተፈጠሩ የሰው የሚመስሉ ድምጾችን በመፍጠር ላይ ይገኛል፡፡

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG