በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለ " ሀገር ውስጥ አምባሳደሮቹ " ሀገር አስጎብኝዎች ፦ቆይታ ከአሸናፊ ካሳ ጋር


ስለ " ሀገር ውስጥ አምባሳደሮቹ " ሀገር አስጎብኝዎች ፦ቆይታ ከአሸናፊ ካሳ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:53 0:00

ትናንት ዓለም አቀፉ የሀገር አስጎብኝዎች ቀን ተከብሯል ። የዓለምን መስህብ ለማየት ከሀገር ሀገር የሚዘዋወሩ ጎብኝዎችን በማገልገል ላይ የሚገኙ ታታሪ ባለሙያዎችን ለማክበር እና ለማሰብ በዓለም አቀፉ የአስጎብኝዎች ፌዴሬሽን የተመረጠ ቀን ነው።ታዲያ እኛም በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ሙያ ስለሆነው አስጎብኝነት ይዘት በጥቂቱ ለማወቅ እንግዳ ጋብዘናል ። እንግዳችን የኢትዮጵያ "ቱሪስት" አስጎብኝዎች ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዚደንት አሸናፊ ካሳ ነው ።

XS
SM
MD
LG