በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደሞዝ ያልተከፈላቸው መምሕራን ቅሬታ


ደሞዝ ያልተከፈላቸው መምሕራን ቅሬታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:22 0:00

ደሞዝ ያልተከፈላቸው መምሕራን ቅሬታ

የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት ከፈረጀውና “ሸኔ” እያለ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ጋራ ግንኙነት አላችሁ በሚል የተጠረጠሩ 800 መምሕራን የሁለት ወር ደሞዝ እንዳልተከፈላቸው የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው አንድ መምሕር ተናገሩ።

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ መምሕራኑ ደሞዝ ያልተከፈላቸው ከልማት መዋጮ ጋራ በተያያዘ መግባባት ላይ ባለመደረሱ ነው ብሏል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG