በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተመድ ዋና ፀሃፊ አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ማጣቷ ኢ-ፍትሃዊ ነው አሉ


የተመድ ዋና ፀሃፊ አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ማጣቷ ኢ-ፍትሃዊ ነው አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:13 0:00

በ36ኛዉ የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባዔ በመሳተፍ ላይ ያሉት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴረዥ አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታዉ ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንድታገኝ የፀጥታው ምክር ቤት አባል ሀገራት በጎ አዎንታ እንዳላቸው ተናገሩ። ዋና ፀሐፊዉ ፣ አፍሪካ የፀጥታ ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ማጣቷ ኢ-ፍትሃዊ እንደሆነም ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG