No media source currently available
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም. በደቡብ ክልል ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ያካሄደውን ህዝበ ውሳኔ የስድስቱን መዋቅሮች ጊዜያዊ ውጤት ዛሬ ጠዋት አስታውቋል።