በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህክምና ትምህርት ቤት ፈተናዎች እና ስኬት - ቆይታ ከዶ/ር በጸሎት ከበደ ጋር 


የህክምና ትምህርት ቤት ፈተናዎች እና ስኬት - ቆይታ ከዶ/ር በጸሎት ከበደ ጋር 
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:39 0:00

ዶ/ር በጸሎት ከበደ የህክምና ትምህርቱን በቅርቡ ነው ያጠናቀቀው። ከልጅነቱ አንስቶ የጥበብ ፍቅር ቢኖረም ጎበዝ ተማሪ በመሆኑ ብቻ የህክምና ትምህርትን መርጦ ወደ ህክምና ትምህርት እንደገባ ይናገራል። ይሁን እንጂ ከጊዜ በኋላ ትምህርቱ ሲከብድ ከአንድም ሁለቴ የውጤት መበላሸት አጋጥሞት ነበር። ይህም ትምህርቱን ለሟቃረጥ እስከመወሰን ሊያደርሰው ችሏል። በእነዚህ በወጣት ህይወት ውስጥ ፈታኝ ባላቸው ዓመታትም በህክምና ትምህርት ውስጥ ዓላማ መፈለግን፣ ከቤተሰብ ጋር መወያየትን እና ሌሎች በወጣቶች ህይወት ውስጥ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን አልፎ ሊመረቅ ችሏል።

ዶ/ር በጸሎት ይኸንን የህክምና ትምህርት ቤት ተሞክሮውን ከተራራው ጫፍ በተሰኘ መጽሃፍ ጽፎ አሳትሟል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ተሞክሮውን በሁለተኛ ደረጃ ላሉ ተማሪዎች ለማጋራት ይጥራል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/

XS
SM
MD
LG