በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለቱ የኡጋንዳ ተቃዋሚ የምክር ቤት አባላት ከ17 ወራት እስር በኋላ በዋስ ተለቀቁ


ሁለቱ የኡጋንዳ ተቃዋሚ የምክር ቤት አባላት ከ17 ወራት እስር በኋላ በዋስ ተለቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:31 0:00

ሁለት ከፖለቲካ ተቃዋሚዎች ወገን የሆኑ የኡጋንዳ የምክር ቤት አባላት ደጋፊዎች በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ተከሰው ለ17 ወራት እስር ላይ ከቆዩ በኋላ በዋስ የመለቀቃቸውን ዜና በደስታ ነው የተቀበሉት።

የተቃዋሚው ብሄራዊ አንድነት መድረክ “ክሱ የመንግስቱን ተቺዎችን ለማዳከም ታስቦ የተወጠነ ነው” ሲል ባለሥልጣናቱ ግን ውንጀላውን ያስተባብላሉ።

ሁለቱ የፓርላማ አባላት ካሁን ቀደም በተደጋጋሚ የዋስትና መብት ተነፍገው የቆዩ ናቸው። አሁንም ፍርድ የሚያገኙበት ቀን አልተቆረጠም።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG