No media source currently available
ተቃዋሚው የሲዳማ ፌዴራሊስት አባላቶቼ ታስረውብኛል ሲል የክልሉን መንግሥት ከሰሰ
Print
በሲዳማ ክልል የሚንቀሳቀሰው "ሲዳማ ፌዴራሊስት" ፓርቲ አስር የፓርቲው አባላት ታስሮብኛል። የሰብዓዊ መብት ጥሰትም ተፈፅሞባቸዋል” ሲል ትናንት ባወጣው መግለጫ ከሰሰ።
የክልሉ መንግሥት ለቀረቡት ውንጀላዎች እስካሁን ምላሽ አልሰጠም።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።