በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“አፍሪካ ለአፍሪካውያን”


መልቭን ፉት፣ ፕሮፌሰር ጀስቲን ሃዋርድ፣ ዶ/ር ጁልየስ ጋርቪ፣ ነኪቺ ታይፋ እና ፖል ሳንካራ
መልቭን ፉት፣ ፕሮፌሰር ጀስቲን ሃዋርድ፣ ዶ/ር ጁልየስ ጋርቪ፣ ነኪቺ ታይፋ እና ፖል ሳንካራ

ወርሃ የካቲት የጥቁር አሜሪካውያን ታሪክ መታሰቢያ

“አፍሪካ ለአፍሪካውያን” የጥቁር አሜሪካውያንን ታሪክ ለመዘከር የተሰየመውን ወርሃ የካቲትን ምክኒያት በማድረግ በቅርቡ በዋሽንግተን ዲሲው የሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደ ሥነ ስርዓት የውይይት ርዕስ ነው።

ትውልደ ኢትዮጵያው ነብያት አክሊሉ ደምሴ ከተጋባዥ ተወያዮች አንዱ ነው።

ከራዲዮ መጽሔት ጋር ቆይታ አድርጓል።

“አፍሪካ ለአፍሪካውያን”
please wait

No media source currently available

0:00 0:17:38 0:00

XS
SM
MD
LG