በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የልብ ጤና ጉዳይ


- የልብ ጤና ጉዳይ
በዩናይትድ ስቴትስ ቁጥር አንድ ገዳዩ የልብ ደም ስሮች በሽታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:07 0:00
  • በዩናይትድ ስቴትስ ቁጥር አንድ ገዳዩ የልብ ደም ስሮች በሽታ

የያዝነው የአውሮፓውያኑ ወርሃ የካቲት በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ ለልብ ጤና ልዩ ትኩረት የሚሰጥበት ነው።

ይህንኑ ምክኒያት በማድረግ ሃኪሞን ይጠይቁ በዩናይትድ ስቴትስ በገዳይነቱ ቀዳሚውን ደረጃ የያዘውን የልብ ሕመም አይነት ምንነት እና ተዛማች ጉዳዮች ይመለከታል።

ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡት በዩናይትድ ስቴትስ በልብ በሽታዎች ልዩ ሃኪምነት የሚያገለግሉት ዶ/ር ውብእሸት አየነው ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG