በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝበ ውሳኔ


የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝበ ውሳኔ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:16 0:00

በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች የጋራ ክልል ጥያቄ ውሳኔ ህዝብ ዛሬ ተካሂዷል።

የሲዳማ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በራሳቸው ከተደራጁ ከጥቂት ዓመታት በኋላ የተቀረውን የደቡብ ክልል ለመጨረሻ ጌዜ ሁለት ይከፍላል የተባለው ውሳኔ ሕዝብ ነው። በውሳኔ ሕዝቡ ከ3 ሚልየን በላይ መራጮች መሳተፋቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ገልጿል።

XS
SM
MD
LG