በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር ሥርዓት ሊመሰረት ነው


በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር ሥርዓት ሊመሰረት ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:19 0:00

ከፌዴራሉ መንግሥት በጀት ለማግኘትና የትግራይ ክልል ፖለቲካዊ ሁኔታ በዘላቂነት ለማሻሻል በቅርቡ አዲስ የሽግግር ሥርዓት እንደሚኖር የህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ።

በሌላ በኩል በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር የሚገኙትን ማዕከላዊና ሰሜን ምዕራብ ዞኖችን ለማስተዳደር የክልሉ አስተዳደሮች ወደ አካባቢዎቹ እየተመለሱ ነው መሆኑን ክልሉ አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG