ለመጀመሪያ ጊዜ በአኝዋክ ቋንቋ የተፃፉት የህፃናት መፅሃፍት
በኢትዮጵያ ቋንቋዎች የተፃፉ 300 ሺህ መፅሃፍትን ለህፃናት ያደረሰው Open Heart Big Dreams፣ ለመጀመሪያ ግዜ በአኝዋክ ቋንቋ የተፃፉ መፅሃፍትን አሳትሞ ጋምቤላ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች አከፋፍሏል። የህፃናቶቹን መፅሃፍ የተረጎመው እና በጋምቤላ የሚነገሩ አፈታሪኮችን በአኝዋክ ቋንቋ የፃፈው ጄኮፕ ኦሞድ ሲሆን የኢትዮጵያ ህፃናት በተለያየ ቋንቋ የተፃፉ፣ የኢትዮጵያን ባህል እና ታሪክ የሚያስተምሩ መፅሃፍትን ማንበባቸው የበለጠ አንድነት ያጠናክራል ይላል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 13, 2025
የቀረጡ ጉዳይ በዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለው አለመረጋጋት
-
ማርች 12, 2025
በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መመለስ ዳግም ተጀመረ
-
ማርች 11, 2025
የአውሮፓ ኅብረት በትግራይ ያለው ውጥረት እንደሚያሳስበው ገለፀ