ደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያውን በአጋቾች ይደርስብናል ያሉት ጥቃት እንዲቆም በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቁ።
ሰው አግተው ከፍተኛ ገንዘብ በመጠየቅ የተጠረጠሩ ስድስት ሰዎች በእስር ላይ እንደሚገኙ የገለፁት ሰልፈኞቹ፤ ፍርድ ቤቱ ጠበቅ ያለ ውሳኔ እንዲሰጥ ጠይቀዋል።
የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ጉዳይ ተከታትሎ እርምጃ የሚወስድ ልዩ ቡድን አቋቁሞ ክትትል እያደረገ መሆኑን ገልጿል።