በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማህበራዊ አውታሮች ለዕውቀት ሸግግር ፤ ቆይታ ከአንተነህ ተሰማ (አቢ) ጋር


ማህበራዊ አውታሮች ለዕውቀት ሸግግር ፤ ቆይታ ከአንተነህ ተሰማ (አቢ) ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:51 0:00

አንተነህ ተሰማ(አቢ) ማህበራዊ መገናኛን ለዕውቀት ሽግግር አገልግሎት እየተጠቀሙ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች መካከል አንዱ ነው። አንተነህ በዩቲዩብ አውታር ላይ ከ350ሺ በላይ ተከታዮች ያሉት "ማራኪ -ኢንግሊሽ ዊዝ አቢ" የተሰኘ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት መስራች ነው። ሀብታሙ ስዩም ስለ አገልግሎቱ የበለጠ ለማወቅ አንተነህን በስልክ መስመር አግኝቶታል ።

XS
SM
MD
LG