በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጀርመን ሊዮፐርዶቿን እየላከች ነው


ጀርመን ሊዮፐርዶቿን እየላከች ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:36 0:00

የጀርመን ሥሪት የሆኑ ሰማኒያ ሊዮፐርድ-ሁለት ታንኮች በሚቀጥሉት ሣምንታት ወደ ዩክሬን እንደሚላኩ በርሊን አስታወቀች።

ብሪታንያ እና ዩናይትድ ስቴትስም በርከት ያሉ ታንኮችን ለመላክ ማቀዳቸው ተነግሯል።

እርምጃዎቹ በሩሲያና በዩክሬይን ጦርነት ሂደት ወሳኝ ጊዜና በአንፃሩ ደግሞ ምዕራባዊያኑ ወደ ግጭቱ ይበልጥ ጠልቀው እንዲገቡ የሚያደርጉ ሆነው መታየቻቸው እየተነገረ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ፡፡

XS
SM
MD
LG