በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዘንድሮ ያለፈው ሰላሣ ሺህ አይሞላም


ዘንድሮ ያለፈው ሰላሣ ሺህ አይሞላም
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:03 0:00

ዘንድሮ ያለፈው ሰላሣ ሺህ አይሞላም

ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱት 896 ሺህ በላይ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መግቢያ ነጥብ ያመጡት 29 ሺህ 903 ተማሪዎች መሆናቸው ተገልጿ።

“ያላለፉት” ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች የማጠናከሪያ ትምህርት ከወሰዱ በኋላ እንደገና ለፈተና እንደሚቀመጡ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል።

“የተማሪዎቹ መውደቅ የጋራ ውድቀት ነው” ያሉት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሥርዓቱ ሊለወጥ እንደሚገባው ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

XS
SM
MD
LG