አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ወይም ኤ.አይ በማሽን፤ በተለይም በኮምፒዩተር ሲስተሞች የሰውን የማሰብ ሂደት ማስመሰል ነው። የ ኤ.አይ ልዩ መተግበሪያዎች የባለሞያ ስርዓቶችን፣ የተፈጥሮ ቋንቋን ማቀናበር፣ የንግግር ማወቂያ እና የማሽን ዕይታን ያካትታሉ።
ይሄ ሰው ሰራሽ ልህቀት የሰው ልጅ በራሱ ከአዕምሮው በላይ የሆነ የላቀ እውቀትን የሚያከማችበት ሲሆን እጅግ ብዙ ስራዎችን የሚሰራ እና የዓለምን አኗኗር እና ስርዓት በበጎም ሆነ በአሉታዊ መንገድ ይቀይራል ተብሎ የሚታሰብ ነው። ጋቢና ቪኦኤ የኤራ የምርምር እና ቴክኖሎጂ ልማት(ነርድ) አጋር መስራች ናትናኤል ከበደ እና የዲጂታል ጥበብ ባለሞያ ከሆነው ወጣት አያና ከበደ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/