የአፍሪካ መሪዎችና የልማት አጋሮቿ ሴኔጋል ውስጥ እየተካሄደ ባለው የምግብ ዋስትና ጉባዔ ላይ የአህጉሪቱን የግብርና ምርት ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የአየር ንብረት ለውጥ ያስከተለው ቀውስ፣ የተጋነነ የዋጋ ንረትና የሩስያ የዩክሬን ወረራ ያስከተለው ተፅዕኖ ተደማምረው በመላ አፍሪካ የምግብ ዋስትና የበረታ አደጋ ላይ መውደቁ ተነግሯል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።