በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲዋን ልትቀይር ነው


ኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲዋን ልትቀይር ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:09 0:00

ኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲዋን ልትቀይር ነው

ላለፉት 28 ዓመታት ሲሠራበት የቆየውን የትምህርት ፖሊሲ ለመቀየር አዲስ ረቂቅ መዘጋጀቱ ተሰምቷል፡፡ ረቂቁ ከፀደቀ አዲሱ ፖሊሲ እስከ 10ኛ ክፍል የነበረውን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወደ 12ኛ ክፍል እንደሚመልሰው ተነግሯል። ተማሪዎች ቢያንስ ሦስት ቋንቋዎችን እንዲማሩ እንደሚደረግም ረቂቁ ያሳያል።

የባለሙያዎችን ትችትና አስተያየት ያካተተውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG