በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በካሊፎርኒያ ተኩስ የከፈቱት ተጠርጣሪ ራሳቸውን ማጥፋታቸው ተገለፀ


በካሊፎርኒያ ተኩስ የከፈቱት ተጠርጣሪ ራሳቸውን ማጥፋታቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:51 0:00

የጨረቃን ዑደት ተከትሎ በሚከበረው የቻይናውያን ሉናር አዲስ ዓመት ዋዜማ አንድ ታጣቂ በካሊፎርኒያ ግዛት ሞንቴሬይ ፓርክ ውስጥ በሚገኝ የዳንስ አዳራሽ ላይ በከፈቱት ተኩስ ወዲያውኑ 10 ሰው ሲሞት ሌሎች 10 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። ጥቃቱን ፈጽመዋል ተብሎ የተጠረጠሩት የ72 ዓመት አዛውንት በማግስቱ ራሳቸው ላይ በተኮሱት ሽጉጥ ቆስለው መሞታቸውን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። የጥቃቱ ምክንያት እስካሁን በግልፅ አልታወቀም።

ለዝርዝሩ ዘገባውን የያዘውን ፋይል ይመልከቱ።

XS
SM
MD
LG