በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኃይቅ ላይ የተከበረው ከተራና ጥምቀት በዓል


በኃይቅ ላይ የተከበረው ከተራና ጥምቀት በዓል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:46 0:00

በኃይቅ ላይ የተከበረው ከተራና ጥምቀት በዓል

በኦሮምያ ክልል ምስራቅ ሽዋ ዞን ባቱ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘውና በጎብኚዎች ተመራጭ በሆነው የደምበል (ዝዋይ) ኃይቅ ከተራና ጥምቀት በዓል ትናንት እና ዛሬ በድምቀት ተከብሮበታል።

የባቱ ዝዋይ አመረ ብርሃን ቅዱስ ገብሬአል ገዳምና የካህናት ማሰልጠኛ መንፈሳዊ ኮሌጅ ቁጥጥር ልማት ኃላፊ መምህር ብንያም ታደለ፤ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ስፍራ በሚሰጠው ኃይቅ ላይ በዓሉ መከበሩ ሁሌም ለየት የሚያደርገው አከባበር መሆኑን ተናግረዋል።

የበዓሉ ተሳታፊዎችም የበዓሉ አከባበር የበለጠ ትኩረት እንዲሰጠው ጠይቀዋል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG