በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቤኒኑ የሴት ንጉስ ሃውልት እና የሰሜን ኮሪያ ማዕቀብ ጉዳይ


የቤኒኑ የሴት ንጉስ ሃውልት እና የሰሜን ኮሪያ ማዕቀብ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:12 0:00

“ዘ ውመን ኪንግ” በተሰኘው የሆሊውድ ፊልም ላይ የታየው እና ቤኒን ላይ የቆመው ከዳሆሚ የሴት ተዋጊዎች የአንዷ ሃውልት፣ ማዕቀብ በተጣለባት ሰሜን ኮሪያ ኩባንያ የተገነባ ሳይሆን እንዳልቀረ የአሜሪካ ድምጽ የኮሪያ አገልግሎት ያገኘው መረጃ አመልክቷል።

የቤኒን መንግሥት በተለይ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ “ሃውልቱ በሰሜን ኮሪያ ነው የተሠራው” የሚለውን አስተያየት አስተባብሏል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG