በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፊልም ጥበብ ለሰብዓዊ መብት ግንዛቤ ፦ቆይታ ከፊልም ባለሙያው አማኑኤል የሺወንድ ጋር


የፊልም ጥበብ ለሰብዓዊ መብት ግንዛቤ ፦ቆይታ ከፊልም ባለሙያው አማኑኤል የሺወንድ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:14 0:00

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ፣ "ሰብአዊ ክብር፣ ነጻነትና ፍትሕ ለሁሉም!" በሚል መሪ ቃል ከሰሞኑ ባሰናዳው የፊልም ፌስቲቫል 15 ፊልሞች ለእይታ አቅርቧል ። በፌስቲቫሉ ከታዩት ፊልሞች መካከል "ክሱት" የተሰኘው ፊልም ይገኝበታል፡፡ ፊልሙ ህብረተሰቡ በሴቶች ላይ ያለውን አመለካከትና በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን ይቃኛል፡፡ የ"ክሱት" ፊልም ፕሮዱሰርና ተዋናይ አማኑኤል የሺወንድን ዘጋቢያችን ገ/ሚካኤል ገ/መድህን አነጋግሮታል ።

XS
SM
MD
LG