"የእኔ ሰላማዊ ድንበሮች " የስዕል አውደ-ርዕይ


"የእኔ ሰላማዊ ድንበሮች " የስዕል አውደ-ርዕይ

No media source currently available

ከግለሰብ እስከ ሀገራት ድረስ ለግጭት ከሚዳርጉ ጉዳዮች መካከል አንዱ ድንበር ነው ። ወጣት ኢትዮጵያዊያን የስዕል ጥበብ ባለሙያዎች ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ያላቸውን ምልከታ ከሰሞኑ በቡርሽ ፣ቀለም እና ሸራ ታግዘው ለዕይታ አቅርበዋል ። "የእኔ ሰላማዊ ድንበሮች " የተሰኘውን የስዕል አውደ-ርዕይ ያሰናዳውን ቅርንፉድ ሚዲያ ኃላፊ መቅድም ደረጀ ከአውደ-ርዕዩ ጋር የተያያዙ ሀሳቦችን ያጋራናል ።

XS
SM
MD
LG