በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ኦርቶዶክስ ክርስትና አማኞች ገናን አክብረዋል


የትግራይ ኦርቶዶክስ ክርስትና አማኞች ገናን አክብረዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:45 0:00

በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተደረሰው የተኩስ አቁም ሥምምነት በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግሥት እና በትግራይ ተዋጊዎች መሃከል ለሁለት ዓመታት የዘለቀውን አሰቃቂ ጦርነት ካስቆመው ሁለት ወራት ተቆጥረዋል።

ያሳለፍነው ቅዳሜ በኦርቶዶክስ ክርስቲያን አማኞች ዘንድ የተከበረው የገና በዓልም በትግራይ ተከብሯል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ

XS
SM
MD
LG