No media source currently available
የንግድ ነዳጅ ወደ ትግራይ መግባት ጀመረ
Print
ከአንድ ዓመት ከስምንት ወራት በኋላ የንግድ ነዳጅ በቀጥታ ከጅቡቲ ወደ ትግራይ መግባት መጀመሩን የክልሉ የንግድና ላኪዎች ኤጀንሲ ገለፀ።
የገባው ነዳጅ በክልሉ ካለው ፍላጎት አንፃር አነስተኛ በመሆኑ ማኅበራዊ አገልግሎትና ሕዝባዊ ትራንስፖርት ለሚሰጡ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው እንዲጠቀሙ መመሪያ ወቷል።
/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/