በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራሱን ሊያስተዳድር ነው


አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራሱን ሊያስተዳድር ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:44 0:00

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራሱን ሊያስተዳድር ነው

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በዚህ ዓመት ራሱን በራሱ የሚያስተዳድር ዩኒቨርስቲ ሆኖ እንዲደራጅ እየተሠራ መሆኑ ተነገረ፡፡

ለዚህ የሚያበቁ ዝግጅቶች ከወዲሁ እየተከናወኑ መሆናቸውን አንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ መሪ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡

በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ጨምሮ በኢትዮጵያ ስምንት የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች ራስ ገዝ ሆነው እንደሚደራጁም ተገልጿል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG