በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቁም” - የአትሌት ጎተይቶም እናት


“ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቁም” - የአትሌት ጎተይቶም እናት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:57 0:00

“ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቁም” - የአትሌት ጎተይቶም እናት

የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አሸናፊ የትግራይ ተወላጆች አትሌቶች ቤተሰቦቻቸውን ዛሬ አግኝተዋል።

በጦርነቱ ምክንያት ከቤተሰቦቻቸው ጋራ በአካል ሳይተያዩ እና በስልክ ሳይነጋገሩ ሁለት ዓመታት ያሳለፉ የትግራይ ተወላጅ አትሌቶች ዛሬ ከቤተሰቦቻቸው ጋራ ተገናኝተዋል።

ቤተሰቦቻቸው እና የክልሉ አመራሮች በመቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት አትሌቶቹን አቀባበል አድርገውላቸዋል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG