በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የነዳጅ ድጎማው መነሳት ጭማሪውን እንዳበዛው ባለ ንብረቶች ገለፁ

የነዳጅ ድጎማው መነሳት ጭማሪውን እንዳበዛው ባለ ንብረቶች ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:53 0:00

የነዳጅ ድጎማው መነሳት ጭማሪውን እንዳበዛው ባለ ንብረቶች ገለፁ

በነዳጅ ምርቶች ላይ የተደረገው ሦስተኛ ዙር ጭማሪ መብዛቱን እና የአቅርቦት ችግርም እንዳለ የተሽከርካሪ ባለ ንብረቶች ገለፁ።

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በበኩሉ ነዳጅን ለመደጎም ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ሲያደርግ መቆየቱን ገልፆ ይህም በፈጠረው ጫና ድጎማውን ቀስበቀስ ወደተጠቃሚዎች የማስተላለፍ ውሳኔ እንደወሰነ አስታውቋል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG