አጋሩ
Print
No media source currently available
የተከፋፈለው ም/ቤት በአስቸጋሪዎቹ ጉዳዮች ላይ መነጋገር ይኖርበታል
በመጨረሻም የዩናይትድ ስቴትስ አፈጉባዔ ቃለ መሃላ በመፈፀማቸው የሪፐብሊካን ሕግ አውጭዎች በአጀንዳዎቻቸው ላይ መሥራት ይችላሉ፡፡
የባይደን አስተዳደርን “የቁጥጥርና ሚዛን አሠራር ስለመጠበቅ እቅዶቻቸውንና፣ ምን ማሳካት እንደሚፈልጉ እያስታወቁ ነው፡፡
በዚህ ዙሪያ የተጠናቀረውን የዋሽንግተን በዚህ ሳምንት ዝግጅት ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።