በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሸገር ከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ዛሬ ተቋቋመ


የሸገር ከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ዛሬ ተቋቋመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:24 0:00

በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ የሚገኙ አምስት አነስተኛ ከተሞችን በአንድ አወቃቀር ስር በማድረግ የተመሠረተው የሸገር ከተማ አስተዳደር ዛሬ ምክር ቤቱን ይፋ አድርጓል።

የምክር ቤቱ ማቋቋሚያ ጉባዔ ዶክተር ተሾመ አዱኛን የሸገር ከተማ ከንቲባ፣ አቶ ቃበቶ አልቤን የከተማው ምክር ቤት አፈ ጉባዔ፣ ወ/ሮ ፀሐይ ደበሌን ደግሞ ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ መርጧል፡

“እኛም በሸገር ከተማ ስር መካተት ነበረብን” ያሉ አንዳንድ በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ነዋሪዎች ቅሬተ አሰምተዋል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG