በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የስኬታማ ኢትዮጵያዊያንን ታሪክ ለህጻናት ፤ ቆይታ ከደራሲ ዓለም አወቀ ጋር


የስኬታማ ኢትዮጵያዊያንን ታሪክ ለህጻናት ፤ ቆይታ ከደራሲ ዓለም አወቀ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:44 0:00

ዓለም አወቀ ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ህጻናትን በመጽሃፍት አማካኝነት ከወላጆቻቸው ሀገር ስኬታማ ባለታሪኮች ጋር ለማገናኘት ጥረት እያደረገ የሚገኝ ደራሲ ነው። በቅርቡ በሁለት ቋንቋዎች ያሳተመው እና በትረካ ጭምር ያቀረበው ፣ "የአትሌት አበበ ቢቂላ ወርቃማ ስኬት " የተባለው መጽሃፉ የዚህ ማሳያ ነው። ከዚህ በተጨማሪ በታዋቂው ሳይንቲስት ፕ/ር አክሊሉ ለማ ላይ የሚያተኩር መጽሃፉም በቅርቡ ለገበያ ይውላል ተብሎ ይጠበቃል።ሙሉ መሰናዶው ከስር ተያይዟል ።

XS
SM
MD
LG