በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውይይት ፡-ባህል፣ ትውፊት እና ታሪክን ለተተኪ ትውልድ አሻጋሪው አገልግሎት


ባህል፣ ትውፊት እና ታሪክን ለተተኪ ትውልድ አሻጋሪው አገልግሎት
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:03 0:00

ባህል፣ ትውፊት እና ታሪክን ለተተኪ ትውልድ አሻጋሪው አገልግሎት


ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ህጻናት እና ወጣቶች ስለ ማንነታቸው ይበልጡኑ እንዲያውቁ፣ በስነ-ምግባር እና በዕውቀት እንዲጎለብቱ ለማስቻል አልመው ከተቋቋሙ ኃይማኖታዊ መሰረት ያላቸው ተቋማት አንዱ የማህበረ ቅዱሳን የሰሜን አሜሪካ ማዕከል የተተኪ ትውልድ መርሐ-ግብር ነው። ማዕከሉ በምዕራቡ ዓለም ለሚገኙ ህጻናት እና ታዳጊዎች የቋንቋ ፣ የታሪክ እና ባህል ማስገንዘቢያ መርሐ-ግብሮችን በመዘርጋት ከመንፈሳዊ አገልግሎት ተሻግሮ ማህበረሰባዊ እና ሀገራዊ ርባና ያላቸውን እንቅስቃሴዎች ሲከውን መቆየቱ ይነገራል። ስለተወሰኑት ለማወቅ ፣ ስለመጪ ዘመን ግቦች ለመረዳት ከማዕከሉ አስተባባሪዎች መካከል ዶ/ር ህልምነህ ስንሻውን እና ወ/ሮ ህይወት ዘውዴን በእንግድነት ጋብዘናል።የተያያዘውን ፋይል ይመልከቱ/ ያድምጡ ።

XS
SM
MD
LG