በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ አበባ እና የገና ዋዜማ


አዲስ አበባ እና የገና ዋዜማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:43 0:00

አዲስ አበባ እና የገና ዋዜማ

የዘንድሮው የገና በዓል፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ሰላም ከሰፈነ በኋላ የሚከበር መሆኑ ልዩ የደስታ ስሜት እንደፈጠረባቸው አስተያየታቸውን የሰጡን የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ከዚህ በኋላ የሚመጡ በዓላት ደግሞ፣ ግጭቶች ባሉባቸው ሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎችም ሰላም ወርዶ እንዲከበሩ መከናወን ስላለባቸው ተግባራትም አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG