No media source currently available
የአፍሪካ እና የዩናይትድ ስቴትስን የመጪ ዘመን የንግድ እና ኢንቨስትመንት ትብብርን የተመለከቱ ውይይቶች ተደርገዋል፣ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ወደ 50 ለሚጠጉ የአፍሪካ መሪዎች ንግግር አድርገዋል። /ሀብታሙ ስዩም እና ስመኝሽ የቆየ የጉባዔውን ውሎ ያስቃኙናል።/