በትግራይ፣ በአማራና በአፋር እንዲሁም ግጭት ባለባቸው የምዕራብ ኦሮምያ አካባቢዎች የሁከት ተጋላጭ ሴቶችና ህፃናት አስፈላጊው ድጋፍ እንዲደረግላቸው የ“ሴታዊት ንቅናቄ” መሪዎች ጠይቀዋል። ጥቃት አድራሾች ህግ ፊት እንዲቀርቡ የተቋሙ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ስህን ተፈራ ጠይቀዋል። በየዓመቱ የሚታሰበው የ16 ቀናት የፀረ- ፆታዊ ጥቃት ዘመቻ ‘#አሁንም አልረፈደም’ በሚል መሪ ቃል እየታሰበ ነው። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/