በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም ዋንጫ ትዝታ ፦ ቆይታ ከቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዎች ጌቱ ከበደ ጋርየዓለም ዋንጫ ትዝታ ፦ ቆይታ ከቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዎች ጌቱ ከበደ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:31 0:00

ኢትዮጵያዊያን የእግር ኳስ አፍቃሪያን በደስታ ከሰከሩባቸው አፍታዎች መካከል አንዱ (እኤአ ) በ1987 ዓም ፣14ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪቃ ዋንጫን መውሰዷ ነው፡፡ ዚምባቡዌን በፍጹም ቅጣት ምት በረታው የኢትዮጵያ ቡድን ውስጥ ከነበሩት ተጫዎቾች መካከል ስማቸው ዛሬም ድረስ የሚጠራ ጥቂቶች አይደሉም ፡፡ከእነዚያ መካከል አንዱ ጌቱ ከበደ ነው። ጌቱ ለዛሬ ከዓለም ዋንጫ ጋር የተያያዙ ትዝታዎቹን ያጋራናል ።

XS
SM
MD
LG