በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለአየር ንብረት ለውጥ መረጃ ያላቸው አርሶአደሮች 18 ከመቶ ብቻ ናቸው


ስለአየር ንብረት ለውጥ መረጃ ያላቸው አርሶአደሮች 18 ከመቶ ብቻ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:06 0:00

የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች በአየር ንብረት እና የአየር ሁኔታ ለውጥ ዙሪያ በቂ መረጃ አለማግኘታቸው ለእርሻ ምርት መቀነስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚዳርግ ዓለም አቀፍ የእድገት ማዕከል የተሰኘው ተቋም አመለከተ። ተቋሙ በአምስት ክልሎች ባካሄደው ጥናት፣ ስለ አየር ንብረት ለውጥ መረጃ የሚያገኙ አርሶአደሮች 18 ከመቶ ብቻ መሆናቸውን ያመለከተ ሲሆን፣ መረጃው ያላቸው አርሶ አደሮች በበቆሎ ምርታቸው 27 ከመቶ፣ በስንዴ ደግሞ 17 ከመቶ የበለጠ ምርታማ እንደሚሆኑ አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG