በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የካታሩ ዓለም ዋንጫና የአዲስ አበባ ተመልካች


የካታሩ ዓለም ዋንጫና የአዲስ አበባ ተመልካች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:37 0:00

በካታር እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም ዋንጫ በመጀመሪያ ዙር የምድብ ማጣሪያ የተደረጉት ጨዋታዎች ምን አዲስ ክስተት አሳይተዋል? የአፍሪካ ቡድኖች እንቅስቃሴስ ምን ይመስላል?

በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም እግር ኳስን ተሰባስቦ የማየት ልምዶች አሁንም አሉ? ለመሆኑ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ምርጫ የቱ ነው?

XS
SM
MD
LG