ከአየር ንብረት ጉባኤ ኢትዮጵያ የ50 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አገኘች
የመንግሥታቱ ድርጅት ባዘጋጀውና ግብፅ ውስጥ በተካሄደው 27ኛ የአየር ንብረት ጉባዔ ኢትዮጵያ ለደን ልማት የሚውል 50 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማግኘቷን ሃገሪቱን ወክለው በጉዔው ላይ የተሳተፉ ባለሞያዎች ተናግረዋል። “ከጉባዔው ትልቅ ውጤት ይዘን መጥተናል” ያሉት የኢትዮጵያ የደን ዘርፍ ቡድንን ወክለው የተሳተፉት ዶ/ር ይተብቱ ሞገስ ፤ ከአየር ንብረት ለውጥ ኢንቨስትመንት ፈንድ ላይ ገንዘቡ ለኢትዮጵያ እንዲሰጥ መወሰኑን ተናግረዋል። //ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 22, 2023
በኢትዮጵያ የተጀመረው ምርመራ መቀጠል እንዳለበት ተመድ ገለፀ
-
ማርች 22, 2023
በድርቅ የተጎዱ የደራሼ፣ የቡርጂና አማሮ አርሶ አደሮች እርዳታ እየጠየቁ ነው
-
ማርች 22, 2023
የሳይንቲስቱ ዶ/ር ተወልደብርሀን ቀብር ተፈፀመ
-
ማርች 22, 2023
የጉህዴንና ቤህነን አመራሮችና አባላት ከእስር መለቀቃቸውን